facebookgoogle plustwitter

መልመጃ (አላህንﷻ በስሞቹና በባሕርያቱ ዕወቀው)-(1)
399

መልመጃ (አላህንﷻ በስሞቹና በባሕርያቱ ዕወቀው)-(1)

1-የሚከተለውን የአላህን ﷻ ቃል ትርጉም አብራራ ፦ ‹‹ለአላህም መልካም ስሞች አሉት፤(ስትጸልዩ) በርሷም ጥሩት፤እነዚያንም ስሞቹን የሚያጣምሙትን ተውዋቸው፤ይሠሩት የነበሩትን ነገር በእርግጥ ይመነዳሉ።››

2-የአላህን ﷻ ስሞችና ባሕርያቱን ማወቅ ከዕውቀት ዘርፎች ሁሉ እጅግ የተከበረ የሆነው ለምንድን ነው?

3-የአላህን ﷻ ስሞችና ባሕርያቱን እንዴት ነው የምትገነዘበው? ለምሳሌ አላህ በጣም መሓሪ መሆኑን እንዴት ነው የምትረዳው?