እውነተኛው ደህንነት

እውነተኛው ደህንነት

98
‹‹ሙስሊሞች በሚሰግዱበት ጊዜ የሚሰማቸው ስሜት ይሰማኛል፦ ጥዑም ቅንጅት፣በደስታ መፍነክነክ። ይህ ልጆቼ በሰላም መሆናቸውን ያወቅሁ ያህል እየተኩራራሁ ይሰማኝ የነበረው ስሜት ነው። በእርግጥ ከዚህ በላይ ማለት አልፈልግም።››

Tags:
ሰውን መፍጠሩና ክቡር ፍጡር ማድረጉ